Tchewata

Lyrics

እንዴት ነህ እንዴት ነህ እንዴት ነህ በሽታ በሽታ
 እንዴት ነህ እንዴት ነህ እንዴት ነህ በሽታ
 አዬ እንደው አዬ እንደው አይእንደው ተወዳጅ ተወዳጅ
 አይ እንደው ተወዳጅ ሁሌ በትዝታ
 ነገ ዛሬ እያለ ልቤ እያመነታ አሀሀ አመነታ
 ከኔ ቤት ያደረዉ አንተጋ ከዋለ
 ብቅ በል አንተዬ ልብህ አያመንታ
 እንዲያው ጀመርኩና እኔ ከሩቅ ሰው ጨዋታ
 ከሩቅ ሰው ጨዋታ
 ከሩቅ ሰው ጨዋታ
 ወይ አግኝቼ አልጠገብኩህ እኔ አለው በትዝታ
 አለው በትዝታ አለሁ በትዝታ
 አለሁ በትዝታ
 በሳቅ በጨዋታ ተጀምሮ ነገር
 ቀልዶ አጠመደኝ አጅሬ ፍቅር
 ይህ ደርሶ ለማዳ የፍቅር እንግዳ
 ለቆ አይሄድ ባገር ሰው ባለው ጉዳይ
 እንዴት ነህ እንዴት ነህ እንዴት ነህ በሽታ በሽታ
 እንዴት ነህ እንዴት ነህ እንዴት ነህ በሽታ
 አዬ እንደው አዬ እንደው አይእንደው ተወዳጅ ተወዳጅ
 አይ እንደው ተወዳጅ ሁሌ በትዝታ
 ነገ ዛሬ እያለ ልቤ እያመነታ አሀሀ አመነታ
 ከኔ ቤት ያደረዉ አንተጋ ከዋለ
 ብቅ በል አንተዬ ልብህ አያመንታ
 እንዲያው ጀመርኩና እኔ ከሩቅ ሰው ጨዋታ
 ከሩቅ ሰው ጨዋታ
 ከሩቅ ሰው ጨዋታ
 ወይ አግኝቼ አልጠገብኩህ እኔ አለው በትዝታ
 አለው በትዝታ አለሁ በትዝታ
 አለሁ በትዝታ
 ያንተም ልብ እንደኔ ይዋልል እንደሆን
 በታትኜው ልምጣ መቼም አትፈራ ይሆን
 ወይ በለኝ አንተዬ ወይ ወይ ወይ በፈጠረህ ጌታ
 ማን አሳይ ብሎሀል እንዲህ ያለ ጨዋታ
 ማን አሳይ ብሎሀል እንዲህ ያለ ጨዋታ
 ማን አሳይ ብሎሀል እንዲህ ያለ ጨዋታ
 ማን አሳይ ብሎሀል እንዲህ ያለ ጨዋታ
 Music By, Lyrics By – A. Aweke*
 Arranged By – A. Dankworth*, K. Admassu*, R.
 Perrin*

Audio Features

Song Details

Duration
06:10
Key
9
Tempo
119 BPM

Share

More Songs by Aster Aweke

Albums by Aster Aweke

Similar Songs