Sikuar (Sugar)
Lyrics
አለሜ መቼም እንደ ስኳር አለሜ ይጣፍጣል ስምህ አለሜ ደግሞ ምን ሊባል ነው አለሜ ወደድኩኝ ደግሜ አለሜ ጠይመ የቀይ ዳማ አለሜ ልዩ ነው ቀለሙ አለሜ እንደው እንደ ስኳር አለሜ ይጣፍጣል ስሙ እንደው እንደው ስሙ እንደው እንደው ስሙ እንደው እንደው ስሙ እንደው እንደው ስኳር ስኳር ስኳር ኣለኝ ብቀምሰው ከንፈሩን አቤት አቤት አቤት እንዴት እሆናለው ባይ ሰዉነቱን አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ያንተንስ ፈራሁኝ እህል ውሃ 'ዳለኝ ያንተንስ በሩቁ ለሩቅ ተመኘሁኝ ትቀመሳለህ እንደ 'ህል ውሃ ትጣፍጣለህ እንደው እንደ ማር እንደ ስኳር እንደ ስኳር ስምክን ቢጠራ በየደቂቃው አትጠገብም እንደው ትላለህ ስኳር ስኳር አለሜ ሳመኝ በከንፈርህ አለሜ በሚጣፍጠው አለሜ ኣዲስ ነገር የለም አለሜ ጉዴ አንድ ሰሞን ነው አለሜ እኔም ስኳር ነኝ አለሜ ፍቅር ነኝ ፍቅር አለሜ ለወደደኝ ደስታ አለሜ ላፈቀረኝ ማር እንደው እንደው ስሙ እንደው እንደው ስሙ እንደው እንደው ስሙ እንደው እንደው ስኳር ስኳር ስኳር ኣለኝ ብቀምሰው ከንፈሩን አቤት አቤት አቤት እንዴት እሆናለው ባይ ሰውነቱን አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ያንተንስ ፈራሁኝ እህል ውሃ እንዳልል ያንተንስ በሩቁ ለሩቅ ተመኘሁኝ ትቀመሳለህ እንደ 'ህል ውሃ ትጣፍጣለህ እንደው እንደ ማር እንደ ስኳር እንደ ስኳር ስምክን ቢጠራ በየደቂቃው ኣትጠገብም እንደው ትላለ ስኳር ስኳር አለሜ መቼም እንደ ስኳር አለሜ ይጣፍጣል ስምህ አለሜ ደሞ ምን ሊባል ነው አለሜ ወደድኩኝ ደግሜ አለሜ ጠይመ የቀይ ዳማው አለሜ ልዩ ነው ቀለሙ አለሜ እንደው እንደ ስኳር አለሜ ይጣፍጣል ስሙ እንደው እንደው ስሙ እንደው እንደው ስሙ እንደው እንደው ስሙ እንደው እንደው ስኳር ስኳር ስኳር ኣለኝ ብቀምሰው ከንፈሩን አቤት አቤት አቤት እንዴት እሆናለው ባይ ሰዉነቱን አቤት አቤት አቤት እንዴት እሆናለው ባይ ሰዉነቱን አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ባይ ሰውነቱን እንዴት እሆናለው ባይ ሰዉነቱን ስኳር ስኳር ኣለኝ ብቀምሰው ከንፈሩን እንዴት እሆናለው አይ ሰዉነቱን አይ ሰዉነቱን ባይ ሰዉነቱን ባይ ሰዉነቱን አይ ሰዉነቱን
Audio Features
Song Details
- Duration
- 06:31
- Key
- 4
- Tempo
- 136 BPM