Munaye Munaye
Lyrics
ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ አንተው ነህ ገላዬ ፍቅርህ አሸነፈኝ መውደድህ የረታኝ አይዞሽ በለኝ እንጂ ተው አታንገላታኝ እያልኩኝ ስጨነቅ እኔ ምን ልሁን ተው አንተዬ ፍቅርህ ያዝ ለቀቅ አይሁን ♪ በመውደድ ስር ነኝ አይተህ ሁኔታዬን አግዘኝ ፍቅርህን አልችልም ብቻዬን አንተው ነህ በሽታዬ የጎዳኝ ፍቅር ነው አልቻልኩም ብቻዬን ብታግዘኝ ምነው ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ አትርሳኝ ገላዬ ♪ እየዋለ ሲያድር ፍቅርህ አየለብኝ ጤና አሳጥቶኛል መውደድህ ጠንቶብኝ ስወድህ ውደደኝ ጠበቅ አርገህ ያዘኝ አልችልም ብቻዬን ፍቅርህን አግዘኝ ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ ሙናዬ አትርሳኝ ገላዬ
Audio Features
Song Details
- Duration
- 06:36
- Key
- 4
- Tempo
- 80 BPM