Ebo
Lyrics
ዉቤ ዉብ አበባ: አንደ ዱሮአችን ዉቤ ዉብ አበባ: አንደ ዱሮአችን ሆዴ ተለመነኝ: እንሁን አብረን ሆዴ ተለመነኝ: እንሁን አብረን ለመድክ ወይ ፍቅሬ: አንተ አንጀቴ ሆይ ለመድክ ወይ ፍቅሬ: አንተ አንጀቴ ሆይ ፍቅር ከኔ ሌላ: ተስማማህ ሆይ በሰባራ ፎሌ: ውሃ አይጠለቅም በሰባራ ፎሌ: ውሃ አይጠለቅም እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም ፍቅርህን ለኔ ትተህ: ስትሄድ ወደ ሌላ ፍቅርህን ለኔ ትተህ: ስትሄድ ወደ ሌላ ትንሽ ተሰቃየሁ: አካልህን ሳልበላ ትንሽ ተሰቃየሁ: አካልህን ሳልበላ አንጀቴ ተቆርጦ: ከሆዴ ከወጣ አንጀቴ ተቆርጦ: ከሆዴ ከወጣ እንግዲህ ሐኪሙ: ምን ሊቀጥል መጣ እንግዲህ ሐኪሙ: ምን ሊቀጥል መጣ አንተ ወረት ላንተ: ከመሰለህ መልካም አንተ ወረት ላንተ: ከመሰለህ መልካም አፈቅራለሁ ሌላ: እኔን አያቅተኝም እወዳለሁ ሌላ: እኔን አይጨንቀኝም ዉቤ ዉብ አበባ: አንደ ዱሮአችን ዉቤ ዉብ አበባ: አንደ ዱሮአችን ሆዴ ተለመነኝ: እንሁን አብረን ሆዴ ተለመነኝ: እንሁን አብረን ለመድክ ወይ ፍቅሬ: አንተ አንጀቴ ሆይ ለመድክ ወይ ፍቅሬ: አንተ አንጀቴ ሆይ ፍቅር ከኔ ሌላ: ተስማማህ ሆይ በሰባራ ፎሌ: ውሃ አይጠለቅም በሰባራ ፎሌ: ውሃ አይጠለቅም እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም
Audio Features
Song Details
- Duration
- 08:02
- Tempo
- 93 BPM